Get all 4 Zerfie Kebede releases available on Bandcamp and save 20%.
Includes unlimited streaming via the free Bandcamp app, plus high-quality downloads of ስለእኔ የሚማልደው ኢዩሱስ ነው Selene Yemimaldew, Menfes Qedus መንፈስ ቅዱስ, Malderaderbet እማልደራደርበት, and Ruhama ሩሃማ.
1. |
||||
2. |
WELETAH
08:00
|
|||
3. |
LEZELALEM ENJI
06:58
|
|||
4. |
MENFES QEDUS
04:45
|
|||
5. |
MOTO LETENESAW
06:50
|
|||
6. |
SLENE YEMIMALDEW
06:07
|
|||
7. |
YEFEKRIH MERKOGNA
07:20
|
|||
8. |
EGZIABHER BEHUNETA
06:07
|
|||
9. |
KANTE TELEYCHE
08:13
|
|||
10. |
ZEWER ZEWER SEL
05:54
|
|||
11. |
GETA BEWEDEDEGN
07:25
|
|||
12. |
DEMU NEW
05:14
|
Zerfie Kebede Seattle, Washington
በሕይወቴ ሳለሁ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ፥ ለአምላኬም በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ። ቃሌ ለእርሱ ይጣፍጠው፥ እኔም በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል። መዝ.104:33-34
እጅግ የምወዳችሁና
የማከብራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእግዚአብሔር ቸርነትና ምሕረት የቆምኩ እህታችሁ ስለ እናንተም የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆንኩ እኔ ከሁሉ አስቀድሜ የረዳኝን ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እንዲሁም
በአገልግሎቴና በሕይወቴ ሁሉ ከጎኔ ለቆማችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ ምስጋናየ ብዙ ነው።
«በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።» 2.ቆሮ.4:6
... more
Streaming and Download help
If you like Zerfie Kebede, you may also like:
Bandcamp Daily your guide to the world of Bandcamp