We’ve updated our Terms of Use to reflect our new entity name and address. You can review the changes here.
We’ve updated our Terms of Use. You can review the changes here.

Ruhama ሩ​ሃ​ማ

by Zerfie Kebede

/
1.
Ruhama 05:04
2.
3.
Endemwedeh 05:48
4.
5.
Tamignalehu 05:49
6.
7.
8.
Bezufanu Lay 06:08
9.
Mamesgene 06:18
10.
11.
12.
13.

about

ሩሃማ የተሰኘው የመጀመሪያ ዝማሬየ እግዚአብሔር እኔን ኃጢአተኛዋን ወዶና በልጁ በኢየሱስ በመስቀል ላይ ላይ የኃጢአት ዕዳየን ከፍሎ የራሱ እንዳደረገኝ የሚገልጽ ምስጋናየ ሲሆን እኔን በደሙ አጥቦ በመንፈሱ ቀድሶ ልጁ ያደረገኝ አምላክ ሁላችሁንም በታላቅ ፍቅሩ እንደሚወድ የሚናገር ነው። አድምጡት የእግዚአብሔርን ፍቅርና አባትነት ታዩበታላችሁ።

credits

released February 3, 2008

license

all rights reserved

tags

about

Zerfie Kebede Seattle, Washington

በሕይወቴ ሳለሁ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ፥ ለአምላኬም በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ። ቃሌ ለእርሱ ይጣፍጠው፥ እኔም በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል። መዝ.104:33-34
እጅግ የምወዳችሁና የማከብራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእግዚአብሔር ቸርነትና ምሕረት የቆምኩ እህታችሁ ስለ እናንተም የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆንኩ እኔ ከሁሉ አስቀድሜ የረዳኝን ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እንዲሁም
በአገልግሎቴና በሕይወቴ ሁሉ ከጎኔ ለቆማችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ ምስጋናየ ብዙ ነው።
«በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።» 2.ቆሮ.4:6
... more

contact / help

Contact Zerfie Kebede

Streaming and
Download help

Redeem code

Report this album or account

If you like Zerfie Kebede, you may also like: