We’ve updated our Terms of Use to reflect our new entity name and address. You can review the changes here.
We’ve updated our Terms of Use. You can review the changes here.

Malderaderbet እ​ማ​ል​ደ​ራ​ደ​ር​በ​ት

by Zerfie Kebede

/
1.
2.
Yene Nardos 05:08
3.
4.
5.
Bekeberew 04:49
6.
Maranatha 05:04
7.
Alew Neger 05:21
8.
9.
10.
Behisope 06:20
11.
12.
Yegeta Melak 06:06

about

ማልደራደርበት የሚለው የዝማሬዎቼ ስብስብ እኛ ክርስቲያኖች የክርስትናችን መሠረት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእምነታችን መሠረት እንደሆነና ይህንን እስከ ሞት ድረስ የወደደንን ጌታ በምንም ልንለውጠውም ሆነ ልናፍርበት እንደማይገባን የሚያበረታታ ነው።
ጌታችንንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ። (ማቴ.10፡32-33) ብሎ የተናገረውን ቃል ያስታውሰናል።

credits

released February 3, 2011

license

all rights reserved

tags

about

Zerfie Kebede Seattle, Washington

በሕይወቴ ሳለሁ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ፥ ለአምላኬም በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ። ቃሌ ለእርሱ ይጣፍጠው፥ እኔም በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል። መዝ.104:33-34
እጅግ የምወዳችሁና የማከብራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእግዚአብሔር ቸርነትና ምሕረት የቆምኩ እህታችሁ ስለ እናንተም የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆንኩ እኔ ከሁሉ አስቀድሜ የረዳኝን ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እንዲሁም
በአገልግሎቴና በሕይወቴ ሁሉ ከጎኔ ለቆማችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ ምስጋናየ ብዙ ነው።
«በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።» 2.ቆሮ.4:6
... more

contact / help

Contact Zerfie Kebede

Streaming and
Download help

Redeem code

Report this album or account

If you like Zerfie Kebede, you may also like: